--°C ባህር ዳር
ጁኒየር ኢትዮጵያ
ደውሉልን
እንኳን ወደ ጁኒየር ጋርመንት ጨርቃጨርቅ እና ፋሽን ዲዛይን ማሠልጠኛ ድረ ገፅ በደህና መጡ

ራዕይ

በኢትዮጵያ የጨርቃጨርቅ እና ፋሽን ዲዛይን ዘርፍ ግንባር ቀደም እና ተመራጭ ማሠልጠኛ መሆን።

ተልዕኮ

ጥራት ያለው ስልጠና በመስጠት ብቁ እና ተወዳዳሪ የሆኑ የፋሽን ባለሙያዎችን ማፍራት።

ለምን እኛን ይመርጣሉ?

ፈጣን አገልግሎት

የፈለጉትን የንግድ አገልግሎት በፍጥነት እና አስተማማኝ በሆነ ሁኔታ እናሳልጣለን።

ተመጣጣኝ ዋጋ

ጥራት ያለው አገልግሎት ለኪስዎ በሚመጥን እና በተመጣጣኝ ዋጋ እናቀርባለን።

ታማኝነት

ታማኝነትን ከብዙ ዓመታት የንግድ ልምድ ጋር አጣምረን እንሰጥዎታለን።